- ዓመተ ዓለም
- 7502ዓመተ ዓለም፦ ከዓመተ ፍዳ 5500 ዓመት ጋር ዓመተ ምሕረት ሲደመር።
- ወንበር
- 15ዓመቱ በ19 ዓመቱ የጨረቃ ዑደት ውስጥ ያለበት ቦታ።
- አበቅቴ
- 15በዓመቱ መባቻ የጨረቃ ዕድሜ ከዓመቱ የሚቀድምበት ቍጥር።
- መጥቅዕ
- 15ተንቀሳቃሽ በዓላትን የሚወስን ቀን። አበቅቴና መጥቅዕ ሲደመሩ ሁልጊዜ 30 ናቸው።
- መባጃ ሐመር
- መስከረም 17መጥቅዕ ሲደመር ተውሳኩ (2)፤ ጾመ ነነዌ የሚጀመርበት ቀን።
- በዓለ መጥቅዕ
- መጥቅዕ የሚውልበት በዓል፤ ነነዌ ከእርሱ ይቈጠራል።
- ዘመን መለወጫ
- መስከረም 1 ዓርብ ይውላል።
- ጳጉሜን
- 5 ቀናት